ምርጥ የኦሎንኮሚ ማኛ ጤፍ። የምርቱ ደረጃ ሻጭ ድርጅቱ በሚያወጣው መስፍርት የተወሰነ ነው።
Gluten-Free, 100% Pure Ethiopia Teff የምርቱ ደረጃ ሻጭ ድርጅቱ በሚያወጣው መስፍርት የተወሰነ ነው።
ምርጥ የበቾ ቀይ ጤፍ። የምርቱ ደረጃ ሻጭ ድርጅቱ በሚያወጣው መስፍርት የተወሰነ ነው።
Pure organic butter from Wollega highlands. በወለጋ(አርጆ፤አኖ፤ነጆ፤ደርጋ፤ሊሙ፤ሌቃ) ከፍተኛ አካባቢዎች ከሚረቡና ሳር ብቻ ከሚመገቡ ሃገር በቀል የከብት ዝርያዎች ከሚታለብ ወተት የተመረተ ተፈጥሮአዊ የገበታ ቂቤ።
መልካም አዲስ ዓመት። እንኳን አደረስዎ። ለቤተሰብዎ፤ ለወዳጅ ወይም ለዘመድ በስጦታ ሊያበረክቱ የሚችሉት የዱምቡሎ የእንቁጣጣሽ የስጦታ ጥቅል። በስጦታ ጥቅል ውስጥ ነጭ(ማኛ) ጤፍ፤ ንፁህ ቅቤ፤ በርበሬ፤ ዘይት እና የፉርኖ ዱቄት...
Best quality maize flour produced by Oromia Agricultural Corporation Food Processing Factory.
ምርጥ የአርሲ መካከለኛ በግ ለበዓል ለወዳጅ ለዘመድዎ ካሉበት ቦታ ሆነው ይዘዙን እኛ እንደርስዎ ሆነን እናደርሳለን።
እንኳን ለ2013 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ። ለልጆችዎ የትምህርት ጊዜ የሚያስፈልጉትን ቁሳቁሶች በሙሉ በዱምቡሎ "Back to School"ጥቅል አዘጋጅተንሎታል።ቦርሳ (ለወንዶች በሰማያዊ እና ለሴቶች በሮዝ ቀለም) ደርዘን...
እንኳን ለ2013 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ። ለልጆችዎ የትምህርት ጊዜ የሚያስፈልጉትን ቁሳቁሶች በሙሉ በዱምቡሎ "Back to School"ጥቅል አዘጋጅተንሎታል።ቦርሳ ደርዘን ደብተር (ባለ 50 ቅጠል) ምሳ ዕቃ ኮምፓስ...